Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profileg
Asseb Press

@assebpress1

ህዝብ ና መንግሥት መሀል ደላላ መኖር የለበትም?

ID:1570483527375888385

calendar_today15-09-2022 18:44:12

22,6K Tweets

5,0K Followers

1,8K Following

Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ ሚልሽያ ራያ አለማጣ ገብታዋል ለካ ዛሬ መስመት እኮ ነው ?

account_circle
Globe Eye News(@GlobeEyeNews) 's Twitter Profile Photo

BREAKING:

Saudi Arabia's Foreign Minister arrived in Tehran to attend the funeral ceremony of President Raisi and his companions.

account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

በአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚመጡ ታካሚዎች ከሴቶች በበለጠ ወንዶች ትልቁን ቦታ ይይዛሉም ተብሏል

ወንዶች ቁጥር ከፍ ማለቱ እኮ ግልፅ ነው የበሽታው መንስዔ ማን እንደሆነ ነው የሚያስይው?

ሴቶች እንደት ያበዳሉ😒😂😂

በአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሚመጡ ታካሚዎች ከሴቶች በበለጠ ወንዶች ትልቁን ቦታ ይይዛሉም ተብሏል ወንዶች ቁጥር ከፍ ማለቱ እኮ ግልፅ ነው የበሽታው መንስዔ ማን እንደሆነ ነው የሚያስይው? ሴቶች እንደት ያበዳሉ😒😂😂
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያለበት አቋም

ፍትህ ሚዛኑ እንዳያሸንፍ የሆነ አድሎና ሴራ ያለበት ሀውልት ነው ምክክር ኮሚሽን በለሙያዎችና አባላቱ የእንሱ እስቤ እንዲያሽንፈ የሚያደርጉት መማታታት ሴራ ይወክላል ስይፉ የምላስ ስይፊ አደረጋችሁ እይቱ😂

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያለበት አቋም ፍትህ ሚዛኑ እንዳያሸንፍ የሆነ አድሎና ሴራ ያለበት ሀውልት ነው ምክክር ኮሚሽን በለሙያዎችና አባላቱ የእንሱ እስቤ እንዲያሽንፈ የሚያደርጉት መማታታት ሴራ ይወክላል ስይፉ የምላስ ስይፊ አደረጋችሁ እይቱ😂
account_circle
Habtish Gurmu 🇪🇹🇺🇸(@HabtishGurmu) 's Twitter Profile Photo

This is Autumn Season Wheat Productions in Bale, Wellega Oromia Region‼️‼️

Oromia Region is providing 75% of wheat supplies to Ethiopia’s consumers. Ethiopia’s food sustainability program is highly dependent upon Oromia Region’s agricultural productions.

Thank you

account_circle
Firdos Ali💚🇪🇹(@Queenofwollo) 's Twitter Profile Photo

ወለጋ ላይ ጦርነት ነበር ማለት ነው? እነማን ናቸው የወለጋ አናብስቶች ? 🤔ውሸት ከሆነ ደሞ ልክ TPlf ይሰራው የነበረውን አይነት ብጥረቃ ተው አልተባላችሁም ?

ወለጋ ላይ ጦርነት ነበር ማለት ነው? እነማን ናቸው የወለጋ አናብስቶች ? 🤔ውሸት ከሆነ ደሞ ልክ TPlf ይሰራው የነበረውን አይነት ብጥረቃ ተው አልተባላችሁም ?
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ጀብድ ሲመስላችሁ የገዳይ ቡድን ያሉበትን ቦታ ትናገራላችሁ እኮ ድሮኗን እኛ ነን የጠላናት ለማለት ወለጋ ውስጥ ወሎ ሲገድሉ የነበሩት እንዚህ መሆናቸውን ነው የነገረችሁን ቅራርተውን ጉራውን ድሮን ጠልናት የምለውን ጉራ በመሳቅ ነጥቡን ይዝናለ?

ጀብድ ሲመስላችሁ የገዳይ ቡድን ያሉበትን ቦታ ትናገራላችሁ እኮ ድሮኗን እኛ ነን የጠላናት ለማለት ወለጋ ውስጥ ወሎ ሲገድሉ የነበሩት እንዚህ መሆናቸውን ነው የነገረችሁን ቅራርተውን ጉራውን ድሮን ጠልናት የምለውን ጉራ በመሳቅ ነጥቡን ይዝናለ?
account_circle
kamil Mohamed(@kamil_mahamee) 's Twitter Profile Photo

Proud to represent short clips from my documentary video. Achievement and sacrifices for better life. Long term impact on the community. Dream ❤️ HALI English language center

Invite you all to watch it.
IGAD Secretariat
US Embassy Djibouti
African Union
CJTF-Horn of Africa

account_circle
𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧🇪🇹🇵🇸🇹🇷(@Yabatuwa_Lij) 's Twitter Profile Photo

ምን እየተካሄደ ነው Ethiopian National Dialogue Commission
«ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!» ብሎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲደሰኩር እየሰማን ነው።
ከማን ጋር ነው የምትመክረው? ምንድን ነው የምትመክረው? እንደት ነው የምትመክረው?
ሙስሊሙን የማይመለከት ጉዳይ ላይ ነው የምትመክረው? 1/7

ምን እየተካሄደ ነው @EthioNDC «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!» ብሎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲደሰኩር እየሰማን ነው። ከማን ጋር ነው የምትመክረው? ምንድን ነው የምትመክረው? እንደት ነው የምትመክረው? ሙስሊሙን የማይመለከት ጉዳይ ላይ ነው የምትመክረው? 1/7
account_circle
Firdos Ali💚🇪🇹(@Queenofwollo) 's Twitter Profile Photo

በ አማራ ክልል and በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊ ልየታ ሙስሊሙን ያላካተተ መሆኑን ተገለፀ!

ሙስሊሙን ባገለለ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ ለሀገራዊ ምክክሩ እዉቅና የማንስጥ መሆናችንንም ጭምር እናሳውቃለን ብለዋል Ethiopian National Dialogue Commission ?????

በ አማራ ክልል and በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊ ልየታ ሙስሊሙን ያላካተተ መሆኑን ተገለፀ! ሙስሊሙን ባገለለ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ ለሀገራዊ ምክክሩ እዉቅና የማንስጥ መሆናችንንም ጭምር እናሳውቃለን ብለዋል @EthioNDC ?????
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

Lake Asse ale Salt water pool 🏊
📍afar region Ethiopia


ጎበዝ አሁን የሚመጡ ቱሪስቶች የሀገር ውስጥ ቱሪስቶችን ቁጥር የሚስብ እየሆነ ነው😎😂😂

Lake Asse ale Salt water pool 🏊 📍afar region Ethiopia #visitafar ጎበዝ አሁን የሚመጡ ቱሪስቶች የሀገር ውስጥ ቱሪስቶችን ቁጥር የሚስብ እየሆነ ነው😎😂😂
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቅራቢያ የተከሰተው እሳት አደጋ በአየር መንገዱ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መስተጓጎል እንዳልፈጠረ ተገለጸ

እሳቱ የተፈጠረው ከአውሮፕላን ማረፊያው አጥር ውጭ ባሉ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ ነው?

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቅራቢያ የተከሰተው እሳት አደጋ በአየር መንገዱ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መስተጓጎል እንዳልፈጠረ ተገለጸ እሳቱ የተፈጠረው ከአውሮፕላን ማረፊያው አጥር ውጭ ባሉ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ ነው?
account_circle
Asseb Press(@assebpress1) 's Twitter Profile Photo

ማሽአላህ

የኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አመቱን ሙሉ ማምረት ጀምራለች...🇪🇹👌

ማሽአላህ የኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አመቱን ሙሉ ማምረት ጀምራለች...🇪🇹👌
account_circle